2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:2
በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

የመዳን ቀን ዛሬ ነው

የመዳን ቀን የተሰኘው ንፈሳዊ የቴሌቪዥን አገልግሎት ዘወትር ረቡዕ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:30 ንዲሁም ዘወትር ሐሙስ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 በድጋሚ በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ይተላለፋል።

በራዕይ 12:11 ላይ "እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት" እንደሚል የእግዚአብሔር ቃል፣ምስክርነት ያንጻል፣ ያበረታል፣ በምስክርነት ዉስጥ ፈዉስ አለ። ስለዚህ የጌታን ክብር ይገልጹ ዘንድ ምስክርነታችሁን ለሰጣችሁን ወገኖቻችን ሁሉ ግዚአብሔር ይባርካችሁ እንላለን።

pastor Weyni Asfaw part 1

Pastor Weyni Asfaw

Nebiy Kasu and Tsige part 2

Nebiy Kasu and Tsige part 1

Happy BirthDay
Prophet Medihin´s BirthDay in Kauniainen Finland
Eastern confrance in Kauniainen